ከሰኞ - አርብ 2:30-10:30 ቅዳሜ 2:30-6:30
0911-62-70-01
ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባ
መግቢያ
(current)
ስለ ቤተሰብ
አገልግሎቶች
ያነጋገሩን
ስለ ቤተሰብ
ዛሬን በመቆጠብ የነገ ህልማችንን እውን እናደርጋለን...!
የቤተሰብ
አመሰራረት
በዋነኝነት በከተማ ውስጥ ያሉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ህብረተሰብ ህይወት በመለወጥ፤ በተለይ ከድህነት ጋር እየታገሉ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በሚፈጥሩትና በሚያሻሽሉት የሥራ ዕድል፤ በሚሰሩት የንግድ ሥራ ለማሻሻል ወይንም ለመለወጥ፤ በራሣቸው እንዲተማመኑ እና ፍላጎታቸው እንዲሟላ፤ ደህንነቱ የተጠበቀ ተመጣጣኝ የቁጠባና የብድር አገልግሎት ማግኘት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር፤ የህብረት ሥራ ማህበራትን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 985/2009 መሠረት የተቋቋመ ሕጋዊ ድርጅት ነው።
ማህበሩ ዝቅተኛውን የማህበረሰብ ክፍልን፤ የሥራ ፈጣሪዎች፤ በተለይ ሴቶችን ማዕከል በማድረግ የጋራ የሆኑት ዕሴቶች ላይ ማለትም ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት እንዲችሉም የተቋቋመ የህብረት ሥራ ማህበር ነው፡፡
ራዕይ
እስከ 2018 ዓ/ም፤ ግልጽ ፈጣን እና ውጤታማ አገልግሎት በመስጠት፤ በሃገሪቱ ከሚገኙ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ሥራ ማህበራት ልቆ መገኘት።
ተልዕኮ
ዝቅተኛውንና ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የማህበረሰብ ክፍል በማሰባሰብ፤ የቁጠባ ባህሉን ማዳበር፤ ዘላቂና አስተማማኝ የሆነ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በመስጠት፤ የአባሉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዓቅምን ማሳደግ።
ዓላማ
- ለአባላቱ የሚያጋጥማቸውን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮችን መቋቋም እንዲችሉ ማስቻል፤
- የአባላትን ገቢ በማሳደግ የኑሮ ደረጃቸው እንዲሻሻል ማድረግ፤
- የፋይናንስ አገልግሎትን በማሳደግ፤
- የማህበረሰብን የፋይናንስ ክህሎትና የቁጠባ ባህልን በማዳበር፤
- ለአባላት በራስ የመተማመን አቅም ማሳደግ፤
- አባላትን በዘመናዊ አነስተኛ የባንክ አገልግሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል፤
አቶ ብሩክ እንዳለ
የማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ
...,...
አቶ ተስፉ እጅጉ
ስራ አስኪያጅ
...,...
ወ/ሮ ትዕግስት ካሳሁን
ገንዘብ ያዥ
...,...
የደንበኞቻችን
አስተያየት
ስለ ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥ/ማ ደንበኞቻችን የሰጡት አስተያየት
ወ/ሮ ...
የቤተሰብ ገንዘብ ቁጠባና ብድር አገልገሎት ተጠቃሚ
...
አቶ ...
የቤተሰብ ገንዘብ ቁጠባና ብድር አገልገሎት ተጠቃሚ
...