ቤተሰባዊ አንድነት ለለውጥ...!

ደህንነቱ የተጠበቀ ተመጣጣኝ የቁጠባና የብድር
አገልግሎት

ያነጋግሩን
ቤተሰባዊ አንድነት ለለውጥ...!

ቀልጣፋ የቁጠባና የብድር
አገልግሎት

አገልግሎት
ቤተሰባዊ አንድነት ለለውጥ...!

አስተማማኝ የሆነ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት
አሰጣጥ

ተጨማሪ

ስለቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መረጃ ለማግኘት?

የብድር አይነቶች

ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥ/ማ ለአባላቶቹ የሚሰጠው የብድር አይነቶች

አዲስ ንግድ ለመጀመር

ተጨማሪ

ለጨረታ

ተጨማሪ

ለኮንዶሚኒየም ቅድመ ክፍያ

ተጨማሪ
እኛ ማነን

ስለ ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር፤ የህብረት ሥራ ማህበራትን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 985/2009 መሠረት የተቋቋመ ሕጋዊ ድርጅት ነው። ማህበሩ ዝቅተኛውን የማህበረሰብ ክፍልን፤ የሥራ ፈጣሪዎች፤ በተለይ ሴቶችን ማዕከል በማድረግ የጋራ የሆኑት ዕሴቶች ላይ ማለትም ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት እንዲችሉም የተቋቋመ የህብረት ሥራ ማህበር ነው፡፡

በዋነኝነት በከተማ ውስጥ ያሉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ህብረተሰብ ህይወት በመለወጥ፤ በተለይ ከድህነት ጋር እየታገሉ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን...

ተጨማሪ

የደንበኞቻችን አስተያየት

ስለ ቤተሰብ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥ/ማ ደንበኞቻችን የሰጡት አስተያየት